አንድ ሺህ ቀን ያለፈው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እንደቀጠለ ሲሆን ኪቭ የሚሳኤለ እና ድሮን ጥቃቶች ስትደበደብ አርፍዳለች ተብሏል፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ስለ ጥቃቱ በሰጡት ...
በተለይም አርብ ዕለት በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚመለከው ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት፣አዳም እና ሄዋን ከገነት እንዲባረሩ ምክንያት የሆነው የተከለከለውን ፍሬ የተመገቡት ዕለት መሆኑ፣ ...
ታይም ኦፍ እስራኤል የተባለው የእስራኤል ሚድያ ከወታደራዊ በላስልጣናት አገኘሁት ባለው መረጃ የሀገሪቱ አየር ሀይል ጥቃቱን ለማስፈጸም የሚያስችል ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የሶሪያ አማጺያን ...
ሰሜን ኮሪያውያን በበይነ መረብ በሚሰሩ ስራዎች ላይ በሀሰተኛ ስም እና መታወቂያ በመመዝገብ ከተለያዩ የአሜሪካ ኩባንያዎች ገንዘብ ሲዘርፉ እንደነበር ተሰምቷል፡፡ ግለሰቦቹ ከተቀጠሩባቸው ተቋማት ...
የሩሲያ ሚዲያዎች "የዶኔስክ መግቢያ" የሚሏትን ከተማ መቆጣጠር ሩሲያ በምስራቅ በኩለ የዩክሬንን የአቅርቦት ሰንሰለት እንድትበጣጥስ እና ቻሲቭ ያር የተባለችውን ከተማ ለመያዝ የምታደርገውን ዘመቻ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 4 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ20 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ ወርሃዊ በጀቷ የ367 ቢሊዮን ዶላር እጥረት አጋጥሞታል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ ከሆነ ሀገሪቱ በተጠናቀቀው ሕዳር ወር ላይ የገጠማት የበጀት እጠረት ...
በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማስፈጸም የሚደረገው ጥረት በዚህ ወር ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ተነገረ፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ...
ስማቸው ያልተጠቀሰው አንድ ኦስትራሊያዊት በቬና ከተማ የምትኖር ሲሆን ባለፉት 43 ዓመታት ውስጥ 12 ጊዜ ትዳር መስርታ 12 ጊዜ ተፋታለች፡፡ ኦስትሪያ ከትዳራቸው ለሚፋቱ ሴቶች የህግ እና የኢኮኖሚ ...
ክሬሚሊን ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳይል ተጠቅማ ሩሲያ ውስጥ ጥቃት መፈጸሟን መተቸታቸውን እንደሚያደንቅ ገልጾ፣ የአውሮፓ ወታደሮችን ስለመላክ የሚደረገው ንግግር ግን ወደፊት ሊኖር የሚችልን ሰላም እውን እንዳይሆን የሚያደርግ ነው ብሏል። ...
ጅቡቲ ኢትዮጵያ የታጁራ ወደብን እንድታስተዳድር ባቀረበችው ግብዣ እንደጸናች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአፍሪካ ህረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር እጩ ተወዳዳሪ መሃሙድ አሊ የሱፍ አስታወቁ። የአፍሪካ ...
የሀያት ታህሪር አል ሻም መሪው አቡ መሀመድ አል ጆላኒ ግን ሶሪያ ከዚህ በኋላ የእምነት ነጻነት የሚከበርባት ሀገር ትሆናለች ሲል ቃል መግባቱ ይታወሳል በወላጆቻቸው የትውልድ መንደር የሚገኘው ...