ኩባንያው በማዕድናት የበለጸገ ንጹህ ውሀ ማቅረብ የሚጠብቀውን ያክል ሽያጭ ሊያስገኝለት ባለመቻሉ በተራቀቀ ጥበብ ንድፍ የሚሰሩ ማሸጊያ ጠርሞሶችን በመስራት ውሀውን ለገበያ አቅርቧል፡፡ ...
በአሜሪካ ህግ አውጪ ምክር ቤት የተላለፈው ይህ ውሳኔ በ90 ቀናት ውስጥ እንዲተገበርም በወቅቱ ተገልጾ ነበር። በምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ቲክቶክ በአሜሪካ እንዲሸጥ አልያም እንዲታገድ የሚፈቅደው ...
የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን ድርጅት ኔቶ ዋና ጸሀፊ ማርክ ሩት የድርጅቱ አባላት በጦርነት እስቤ ውስጥ መዘጋጀት እንደሚኖርባቸው አሳስበዋል፡፡ ዋና ጸሃፊው የህብረቱ አባላት ልክ በጦርነት ውስጥ ...
ከዚህ በተጨማሪም የሸንገን ስምምነትን የፈረሙ ሀገራት ለጎብኚዎች የሚሰጡትን ቪዛ ተጠቅመው በብዙ የአውሮፓ ሀገራት በነጻ እንዲዘዋወሩ ይፈቅዳሉ። ይሁንና የምስራቅ አውሮፓ ሀገራት የአውሮፓ ህብረት ...
ወግ አጥባቂዋ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሚሎኒ እና የአርጄንቲናው ፕሬዝዳንት ሀቭየር ማይሊ ባለፈው ወር በቦነስ አይረስ ከተገናኙ በኋላ የጠበቀ ግንኙነት መመስረታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ተመን ይፋ ሲያደርግ ከ20 ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
ክሬሚሊን ዩክሬን የረጅም ርቀት ሚሳይል ተጠቅማ ሩሲያ ውስጥ ጥቃት መፈጸሟን መተቸታቸውን እንደሚያደንቅ ገልጾ፣ የአውሮፓ ወታደሮችን ስለመላክ የሚደረገው ንግግር ግን ወደፊት ሊኖር የሚችልን ሰላም ...
አንድ ሺህ ቀን ያለፈው የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት እንደቀጠለ ሲሆን ኪቭ የሚሳኤለ እና ድሮን ጥቃቶች ስትደበደብ አርፍዳለች ተብሏል፡፡ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ስለ ጥቃቱ በሰጡት ...
በተለይም አርብ ዕለት በክርስትና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ የሚመለከው ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት፣አዳም እና ሄዋን ከገነት እንዲባረሩ ምክንያት የሆነው የተከለከለውን ፍሬ የተመገቡት ዕለት መሆኑ፣ ...
ታይም ኦፍ እስራኤል የተባለው የእስራኤል ሚድያ ከወታደራዊ በላስልጣናት አገኘሁት ባለው መረጃ የሀገሪቱ አየር ሀይል ጥቃቱን ለማስፈጸም የሚያስችል ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የሶሪያ አማጺያን ...
ሰሜን ኮሪያውያን በበይነ መረብ በሚሰሩ ስራዎች ላይ በሀሰተኛ ስም እና መታወቂያ በመመዝገብ ከተለያዩ የአሜሪካ ኩባንያዎች ገንዘብ ሲዘርፉ እንደነበር ተሰምቷል፡፡ ግለሰቦቹ ከተቀጠሩባቸው ተቋማት ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር የሆነችው አሜሪካ ወርሃዊ በጀቷ የ367 ቢሊዮን ዶላር እጥረት አጋጥሞታል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባ ከሆነ ሀገሪቱ በተጠናቀቀው ሕዳር ወር ላይ የገጠማት የበጀት እጠረት ...